ስማርት ፎን ምንድነው ?


ስማርት ፎን ማለት ተንቀሳቃሽ ሞባይል ስልክ ሆኖ እንደምናውቃቸው ትንንሽ ስልኮች ከመደወል እና አጭር የጽሁፍ መልእክት ከመላላካ ባለፈ እንደ ኮምፒውተር የተለያዩ ግልጋሎቶችን የሚሰጡ ተንቀሳቃሽ የስልክ ቀፈፎዎች ናቸው፡፡ ለስማርት ፎን ቀጥታ ወይንም ስታንዳርድ የሆነ ትረጉም አልተሰጣቸውም ግን በተለያዩ መመዘኛዎች መለየት ይቻላል መመዘኛዎች 
  •   የራሳቸው የሆነ የተደራጀ ኦፐሬቲንግ ሲስተም አላቸው በኦፐሬቲንግ ሲስተማቸው ላይ በመመርኮዝም የተለያዩ አፕሊኮሽኖችን ለቀፎዎቹ መገንባትም መጠቀመ ይቻላል
  •  •ምሳሌ ፡ እንደ ኮመፒውተር ጽሁፍ የሚዘጋጅ አፕሊኬሽ በመጫነን የተለያዩ ጽሁፎችን እናዘጋጅባቸዋለን ፤ፎተዎችን እናቀናብርባቸዋለን ከፍተኛ የምስል ጥራት ያላቸውን ጨዋታዎች እንጫወትባቸዋለን 
  •  ስማርት ፎኖች እንደ ኮምፒውተር የ Q W E R T Y ኪይቦርድ ነው ያላቸው ይህም ማለት የቀፎዎቹ ኪይቦርድ ከ ኮምውተራችን ኪይቦርድ ቁጥር መተየቢያው ውጪ ተመሳሳይ ነው ማት ነው
  •   ስማርት ፎኖች በተለያያ መልኩ ከ ቀላል የመረጃ ፍለጋ ጀምሮ አስከ ኢነተርኔት ቤስድ አፕሊከሽኖች ድረስ የመረጃ መረብን መጠቀም ያስችሉናል
  •   ስማርት ፎኖች ዘመናዊ የሆኑ የ 3ኛ (3G) እና 4ኛ (4G) ትውልድ የሚባሉትን የኔትዎርክ መሰረተ ልማት እንድንጠቀም ያስችሉናል
  •  በተጨማሪም የተሻለ ጥራት ያለው ካሜራ አላቻው 
  •  ዋየርለስ አገልግሎቶችን ማስተናገድ ይችላሉ፤ 
  •  የካርታ እና አቅታጫ አገልሎት ይሰጣሉ 
  •  ዳታ የማከማቸት አቅማቸው እና ተጨማሪ የዳታ ማከማቻ ካርዶችን የመቀበል አቅማቸው የላቀ ነው 
  •  አብዛኛውን ጊዜ ሰፊ ስክሪን ይኖራቸዋል እና ተች ስክሪን ናቸው

ShareThis