የዊንዶውስ 7ን የተደበቀ አድሚኒስትሬተር አካውንትን መመለስ


አብዛኛዎቻችን በ ዊነንዶውስ ኤክስ ፒ ስንጠቀም አድሚኒስትረተር አካውንቱን በቀላሉ ከ ኮንትሮል ፓናል ማግኘት እንችል ነበር፡፡ ነገር ግን ከ ቪስታ በኋላ አድሚኒስተሬተር አካውንት ተደብቆ ነው የሚመጣው፡፡ብዙም ጊዜ እኛ የምንጠቀምበት አካውንተ ዋናው አድሚኒስተሬተር አካውንተ ስለማይሆን ሶፍቴር ልንጭን ስንል ወይንም አዲስ ለውጥ ኮምፒውተራቸን ላይ ስናደርግ ዩሰር አካውንት ኮንተሮል በድጋሚ እርግጠኛ መሆናችንን እንድናረጋግጥ ይጠይቀናል ይህም የሚያሳይ እኛ የምንጠቀመው አካውንተ ዋናው አድሚኒሰተሬተር ስላሆነ ነው፡፡ ዋናው አድሚኒስትረተረ የተደበቀው ለ ደህንነት ሲባል ሲሆን አብዛኛው ጊዜ እነደውም ጨርሶም ላያስፈልገን ይቻላል እንዳንድ ጊዜ ግን አስፈላጊ ሆኖ ይገኛል ፡፡ አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ እንዴት እንደምናመጣው እናያለን፡፡ መጀመሪያ ኮማንድ ፐሮምፕትን እንከፍታለን ፤ ህይህን ለማድረግ 

 Start --› All Programme --› Accessories --› Command Prompt 

ከዛም ቀኝ ክሊክ በማድረግ Run as administrator የሚለውን ክሊክ እናደርጋለን


 ኮማንድ ፕሮምፕት (CMD) ከከፈትን በኋላ ዪመቀጥለውን እንጻፍ
 net user administrator /active:yes ከዛ ኢንተርን መጫን 



 ኮማንድ ፕሮምፕቱ ለሰይ በተሳካ ሁኔታ መጨረሳችሁን ይነግራችኋል ቀጥሎም ሎግ አውት ብላችሁ አዲሱን አድሚኒስትሬተር አካውንት ታገኙታላችሁ፡፡ አዲሱ አድሚኒስተሬተር አካውንት ምንምፓስዎረድ ስለሌለው በዚሁ አካውንተ መቀጠል የምትፈልጉ ከሀነ ፓስዎረድ መስጠት አስፈላጊ ነው፡፡ በድጋሚ ለመደበቅ ካስፈለገ ደግሞ እንደገ ና በበፊቱ መንገድ ኮማንድ ፕሮምፕትን ከፍቶ የሚከተለውን መፃፍ

 net user administrator /active:no
ከዛ ኢንተርን መጫን


 ትዛዙ ትክክል ከሆነም መሳካቱን ይገልጽልና መለት ነው፡፡ በተመሳሳይ ማረጋጥ ከተፈለገ ኮግ አውት አድርገን አድሚኒስትሬተር የመለው አካውንተ መኑር እና አለመኖን ማረጋጥ ይቻልል፡፡

0 comments:

Post a Comment

ShareThis