Downloading Torrent Using Internet Download Manager

ዛሬ የምናየው እንዴት በመተቀም ቶረነት ፋይሎችን እንደምናወርድ እናያለን፡፡ እንደሚታወቀው IDM በፍጥነቱ ሁላችንም የምንወደው የ ማውረጃ ፐሮገራም ነው ሆኖም ቶረንተ ፋይሎችን ማውረድ ስለማይችል ሌሌች ለ ቶረንት ብቻ የተዘጋጁ ፕሮጋረሞች እንደ ዩ ቶረንት ያሉ ፐሮገራሞችን እንጠቀማለን፡፡ ዛሬ የ ቶረንትን ፋይሎችን በIDM ፍጥነት እንዴት እንደምነዋርድ እናያለን፡፡ዛሬ የምናየው እንዴት በመተቀም ቶረነት ፋይሎችን እንደምናወርድ እናያለን፡፡ እንደሚታወቀው IDM በፍጥነቱ ሁላችንም የምንወደው የ ማውረጃ ፐሮገራም ነው ሆኖም ቶረንተ ፋይሎችን ማውረድ ስለማይችል ሌሌች ለ ቶረንት ብቻ የተዘጋጁ ፕሮጋረሞች እንደ ዩ ቶረንት ያሉ ፐሮገራሞችን እንጠቀማለን፡፡ ዛሬ የ ቶረንትን ፋይሎችን በIDM ፍጥነት እንዴት እንደምነዋርድ እናያለን፡፡


1. መጀመሪያ ማውረድ የምንፈልገውን የቶረንት እንምረጥ እና .ቶረንት ፋይል እናውርድ፡፡ ለምሳሌ ከ kat.ph ላይ በመግባት ኢትዮፒያ ብለን እንፈልግ ቀጥሎም…. በምስሉ እንደሚታየው የ ማውረጃ ቁልፉን በመጫን ቶረንት ፋይሉን ወደ ኮፐምፒውተራችን ላይ ማውረድ፡፡



2. በመቀጠል zbigz.com ድረገጽን በመክፈጽ ከታች በመስሉ ላይ እንደምንመለከተው Upload torrent የሚለውን በመጫን ያወረድነውን .torrent ፋይል ያለበትን ቦታ መክፈት እንመርጣወለን.በመቀጠል zbigz.com ድረገጽን በመክፈጽ ከታች በመስሉ ላይ እንደምንመለከተው Upload torrent የሚለውን በመጫን ያወረድነውን .torrent ፋይል ያለበትን ቦታ መክፈት እንመርጣወለን.


3. Free ወየንም Premium አገልግሎት እንደ ምተፈልጉ ይጠይቀናል Free የሚለውን በመምረጥ እንቀጥል፡፡Free ወየንም Premium አገልግሎት እንደ ምተፈልጉ ይጠይቀናል Free የሚለውን በመምረጥ እንቀጥል፡፡

4. በመቀጠልም የ .torrent ፋይሉን ወደ Zip ቀይሮ ለ ዳውነሎደ ዝግጁ ያረግላን. ከታች እንምንመለከት የ .ዚፕ የሚለውን በመጫን መ አዲም ማውርድ ያቻልልበመቀጠልም የ .torrent ፋይሉን ወደ Zip ቀይሮ ለ ዳውነሎደ ዝግጁ ያረግላን. ከታች እንምንመለከት የ .ዚፕ የሚለውን በመጫን መ አዲም ማውርድ ያቻልል፡፡


5. ይህን አገልግሎት ለማግኘት IDM ሊኖረን ይገባለል ሲቀጥል ድረገጹ ለ ነጻ ተጠቃሚዎች የ 1GB አገልግሎት ብቻ ነው የሚሰጠው፡፡ይህን አገልግሎት ለማግኘት IDM ሊኖረን ይገባለል ሲቀጥል ድረገጹ ለ ነጻ ተጠቃሚዎች የ 1GB አገልግሎት ብቻ ነው የሚሰጠው፡፡
Read more >>

F1 – F12 ቁልፎች አገልግሎት

በኮምፒውተራችን ኪይቦርደ ከላይ ተደርድረው የምናገኛቸው ከF1 – F12 ያሉ ቁልፎችን Function Key እንላቸዋለን፡፡ በዋናነትም ከሌሎች ቁልፎች ጋር በማጣመር እንደ አቋራጭ እንጠቀምባቸዋለን፡፡ እንኘህ ቁልፎች እንደ ምንጠቀመው የ ኦፐሬቲንግ ሲስተም እና ሶፍትዌሮች አገልግሎታቸው ይለያያል፡፡: በዛሬው ቱቶሪያላችንም የተወሰኑትን እናያለን፡፡ 

F1 

ብዙ ጊዜ የምንጠቀመው እርዳታ ስንሻ ነው፡፡ በአብዛኛው ሶፍትዌሮች F1 ስንጫን የ Help መስኮትን ይከፍቱልናል፡፡ ማይክሮሶፍት ወርድ ላይ ካለን Start እና F1 መጫን የ Microsoft Online Help ይከፍታል፡፡ 

 F2 

የተመረጠን አይከን፤ፋይል ወይንም አቃፊ ስም ለመቀየር F2 መጫን ይቻላል፡፡ ማይክሮሶፍት ወርድ ላይ ካለን Alt + Ctrl + F2 መጫን የ Open መስኮትን ይከፍታል፡፡፡ 

F3 

ዴስክቶፕ ላይ ካን ስንጫን የፍላገ መስኮት ይከፈታል፡፡ ማይክሮሶፍት ወርድ ላይ ካለን ቃልን መርጠን Shift + F3 መጫን የተመረጠው ቃል ውስት የሚገኙ ፊደላትን አንድላይ ካፒታል ወይን ስሞል ወይንም የመጀመሪያውን ፊደል ካፒታል ያደርግልናል፡፡ 

F4 

አሁንም ማይክሮሶፍት ወርድ ላይ ካለን F4 መጫን ለመጨረሻ ጊዜ የተገበርነውን ይደግምልናን፡፡ ለምሳሌ አበበ ብለን ብንጽፍ እና F4 ብናጫን በ የምትባለውን ፊደለ በድጋሚ ይጽፍልናል፡፡Alt + F4 መጫን አክቲቭ የሆነውን መስኮት ይዘጋልናል፡፡ Ctrl + F4 ስንጫን ደግሞ አክቲቭ ከሆነው መሰኮት ውስጥ አክቲቭ የሆነውን ታብ ይዘጋልናል፡፡ ለዚህ ጥሩ ምሳሌ የሚሆነው በ ብራውሰራችን ከአንደ በላይ ታብ ከከፈትን Ctrl + F4 ስንጫን ያለንበትን ታብ ብቻ ይዘጋልናለን ነገር ግን Alt + F4 ብንጫን ሙሉ በሙሉ ብራውሰሩን ይዘጋብና ማት ነው፡፡ 

F5

 አሁን ገበያ ላይ ባሉት አብዛኛዎ ብራውሰሮች ላይ F5 መጫን Refresh ያደርገልና፡፡ ማይክሮሶፈት ወርድ ላይ የ Find መስኮትን ይከፍትልናል፡፡ ማክሮሶፍት ፓወር ፖይንት ላይ ደግሞ Slideshow ያስጀምርልና፡፡ 

F6 

በአብዛኛው ብራውሰሮች ላይ F6 ስንጫን የማውሳችን አቅጣጫ መጠቆሚያ(cursor) ወደ አድራሻ መጻፊያው ይወስድልና፡፡ ከአንድ በላይ የማይከሮሶፍት ወርድ ከከፈትን Ctrl + Shift + F6 መጫን ወደቀጣዩ የማይክሮሶፍት መስኮትያሸጋግረናል፡፡ 

F7

 ማይክሮሶፍት ወረድ ላይ Shift + F7 መጫን የ Thesaurus መስኮትን ይከፍትልናል የሚያገለግለውም ሰፔሊንግ፤ ፍቺ እና ሰዋሰው ለማስተካከል ነው፡፡ 

F8 

ኮምፒውተራችን ሲነሳ የ Windows፤ Startup menu ለመግባት የጠቅማል፡፡ 

F10

 አክቲቭ የሆነውን ዊንዶው ሜኑ ባርን አክቲቭ ለማድረግ ያስችላል፡፡ Shift + F10 መጨን ራይት ክሊክ እንደማድረግ ይቆጠራል፡፡ 

F11

 በአብዛኛዎ ብርውሰሮች ላይ F10 ስንጫን የምንመለከተው መስኮት ሙሉ በሙሉ የኮምውተራችንን ስክሪን ይሞላዋል (Full screen) ፡፡

 F12 

ማይክሮሶፍት ወርድ ላይ የ Save as ማስኮትን ይከፍትልናል፡፡ Ctrl + Shift + F12 ፐሪንት ያዛል፡፡
Read more >>

ምርጥ ምርጥ የ Windows ቲፖች

 
Problem Steps Recorder 

ይህ አቋራጭ ከ WINDOWS ኮምፒውተራችን ጋር አብሮ የሚመጣ ግን የማንጠቀምበት አሪፈ አቋራጭ ነው፡፡ የሚያገለግለውም በተለይ ኮምፒውተራችን ችግር ሲገጠመው የኮምፒውተራችንን ስክሪን በመቅዳት ቅጂውን በቀላሉ ለማሳየት ያገለግለናል፡፡ ይህን ፕሮገራም ለማስጀመር Run በመክፈት (ለመክፈት Start + R ወይንም Start ላይ ከሚመጡ ምርጫዎች ውስጥ በስተቀኝ በኩል ይገኛል) ቀጥሎም psr ብለን በመፃፍ Ok ማለት፡፡



ከላይ የምታዪት ምስል ሲመጣ Start Record የሚለውን በመጫን እንዲቀዳ የተፈለገውን ስራ ማከናወን ስንጨረስ Stop Record የሚለውን በመጫን ቀጥሎም የቀዳነውን የምንፈልግበት ቦታ ላይ ሴቭ አድርገን መመልከት እንችላለን፡፡ ሴቭ የሚሆንል በ Zip ፎረማት ሲሆን የሚከፍትልን ደግሞ በ ብራውሰራችን ነው፡፡ የቀዳነውን ክንዋኔ በምስል በማስደገፍ የሳያናል፡፡

ከምፒውተራችንን ማፍጠን

ብዙ ጊዜ ለኮምፒውተራችን በፍጥነት አለመነሳት ምክኒያት የሚሆነው ኮምፒውተራችን ሲነሳ ብዙ ፕሮግራሞቸ አብረው ስለሚነሱ ነው፡፡ አብዛኛውን ጊዜም የማንፈልጋቸው ፕሮግራሞች ከኮምፒውተራችን እኩል በመነሳት ያቀራፈፉታል፡፡ እንዚህን አላሰፈላጊ ፕሮገራሞች ከአኛ ፍቃድ ውጪ ከኮምፒውተራችን እኩል እንዳይነሱ ለማድረግ ወይንመ ለማስቆም የሚከተለውን ቀላል አቋራጭ እንጠቀማለን፡፡
የRun ሳጥንን በመክፈት msconfig ብለን እንፃፍ ቀጥሎም Ok ፡፡: ከሚመጣለን ትንሽ መስኮት Startup tab የሚለውን እንምረጥ በዛ ስርም ኮምፒውተራችን ሲነሳአብረው የሚነሱ ፕሮግራሞች ዝርዝር እንመለከታለን የማንፈልገውን መርጠን Disable ማድረግ በዚህም መንገድ የኮምውተራችን አነሳስ ፍጥነት መጨመር እንችላለን::

Windows God Mode

 Windows፤ God Mode የሚባል የተደበቀ አቃፈ አለው፡፡ ይህ አቃፊ የ ኮምውተራችን ጠቅላላ የለውጥ ስርአት በእንድ ላይ የያዘ ነው፡፡ ይህን አቃፊ በመክፈት ማንኛውን አይነት ለውጥ ማድረግ እንችላን ፡፡
Windows God Modeን ለማምጣት አዲስ ኣቃፈ በመምረጥ ስሙን God Mode.{ED7BA470-8E54-465E-825C-99712043E01C} ማድረግ ( ኮፒ ፔስት ማድረግ) እንደጨረሱ ኢንተርን መጫን ይህንጊዜ የአቃፊው ምልክት ወደ Control Panel ምልክት ይቀየራል፡፡ አዲስ የፈጠርነውን God Mode የተባለውን ምልክት ስንከፍተው ማንኛውንም ለውጦች ለማድረግ የሚያስፈልጉ የ መቼት (Setting) ዝርዝር እናገኛለን የፈለገነውን መርጠን ማከናወን፡፡
ይህ God Mode ሁልንም የኮምፒውተራችን የለውጥ ትእዛዙች የያዘ ስልሆን መጠንቀቅ ይኖርብናል በመጀመሪያም የተደበቀው ለደህንነታችን ሲባለል ስለሆነ የምናደርገቸውን ለውጦች በመጀመሪየያ ማወቅ ይጠበቅብናል፡፡

ድምፅ እና ምስል ማስተካከል

አንዳነዴ የተለያዩ ቪዲዮችን ስናጫውት ቪዲዮ እና ድምጽ ሳይጣጣም ይቀራል ይህን ጊዜ J ወይንም K በመጫን ድምጹን ወደኋላ ወይንም ወደ ፊት ማምጣት ይቻላል፡፡ በተመሳሳይ ሁኔታ ሰብታይትልም አልጣጣም ብሎ ካስቸገረን H እና G በመጫን ወደፊት እና ወደኋላ ማሳለፍ ይቻላል፡፡ ይህ የሚሰራው ግን VLC Media Player ላይ ብቻ ነው፡፡

Typing Tricks 

የተለያዩ ፅሁፎችን ሰንፅፍ የተሳሳትነውን ቃል ለማጥፋት እያንዳንዱን ፊደል ለየብቻ Backspace በመጫን ከማጥፋት Ctrl እና Backspace አንድላይ በመጫን ቃላቱን ማጥፍት የቻላል፡፡

የ ማውሳችንን ከርሰር (አቅጣጫ አመልካች) ከአንድ ቃል ወደ ቀጣይ ለመውስድ Ctrl እና ወደምንፈልገው እቃጣጫ አይነት የ አቅጣጫን ቁልፍ መጫን፡፡ ምሳሌ Ctrl እና ኪቦርዳችን ላይ የሚገኘውን የቀኝ አቅጣጫ አመልካች ስንጫን ቀጣይ ወዳለው ቃል ያዘልለናል፡፡

Keyboard Shortcuts 

ዴስክቶፓችንን ፎቶ ለማንሳት ከኪቦርዳችን ላይ ከ Function Key (F1,F2,F3…) መጨረሻ ላይ የሚገኘውን PrtSc (Print Screen ) የሚለውን በመጫን ቀጥሎም የተፈለገወቦታ ላይ ፔስት ማድረግ፡፡ ለምሳሌ Paint ን በመክፈት በቅድሚያ PrtSc በመጫን ቀጥሎም Paint ላይ ፔስት በመድረግ የዴስክቶፓችን ፎቶ ሴቭ ማድረግ እንችላላን፡፡ ፎቶ ማንሳት የፈለግነው አክቲቭ የሆነውን መስኮት ብቻ ከሆነ Alt እና PrtSc በመጫን ማንሳት ይቻልል፡፡

ተጨማሪ አቋራጮች 

  • Alt እና F4 አክቲቭ የሆነውን መስኮት ለመዝጋት 
  • Alt እነ W አክቲቭ የሀነውን የብራውሰር ታብ ለመዝጋት 
  • Start እና D ሁሉንም መስኮቶች ወደታች ታስክ ባር ላይ ለማውረድ 
  •  Ctrl እና Shift እና Esc ታስክ ማናጀር ለማስጀመር 
  • Start እና Pause/Break የኮምውተራችንን ጠቅላለ መረጃ ለማኘት 
  • የዌብሳይት አድራሻ ስንፅፍ መጀመሪያ ላይ www መጨረሻ ላይ .com ላመስገባት የምንፈልገውን አድራሻ ከፃፍን በኋላ Ctrl እና Enter መጫን፡፡ መጨረሻ ላይ .net ከፈለግን ደግሞCtrl፤Shift እና Enter መጫን፡፡ 
  • ብራወውሰራችን ላይ የተዘጋን ታብ በድጋ ለመክፈተ Ctrl ፤ Shift እና T መጫን 
  • የፋይል ስም ለመቀየር ፋይልን ከመረጥን በኋላ F2 መጫን
  •  ኮምፒውተራችን ለመቆለፍ Start እና L
Read more >>

ከ YouTube ላይ ቪዲዮ ዳውንሎድ ማድረግ


ከ YouTube ላይ ቪዲዮችን ዳውንሎድ ለማድረግ የሚያገለግሉ ብዙ ሶፍትዌሮች ኢንተርኔት ላይ ይገኛሉ፡፡ አንዳዳቹን በነፃ ሌሎቹን ደግሞ በክፍያ ነው ዳውንሎደ የሚደረጉት፡፡ ቪዲዮችን ዳውንሎድ ከማድረጋችን በፊት ዳውንሎድ የምናደርግበትን ሶፍትዌር እራሱ ዳውንሎድ ማድረግ ወይንም ከሌላ ኮምፒውተር ላይ ኮፒ ማድረግ ይኖርብናል፡፡ 


ዳውንሎድ ማድረግ ወይንም ማውረድ ማለት ምን ማለት ነው?

ማንኛውንም አይነት ፋይል (ቪዲዮ፤ድምጽ፤ጽሁፍ፤ስእል ….) ከኢንተርኔት ላይ ወደ ኮምፒውተራችን ኮፒ የምነዳርገበት መንገድ ዳውንሎድ ይባላል፡፡ ምሳሌ፡ ከ YouTube ላይ ቪዲዮ ስናወርድ/ዳውንሎድ ስናደርግ ቪዲዮውን ከ ዌብሳይት ላይ ወደ ኮምፒውተረችን ኮፒ አደረግን ማለት ነው በተመሳሳይ መጽሀፍት፤ፊልሞች ወይንም ጌሞችን ከኢንተርኔት ላይ ወደ ኮምፒውተራችን ኮፒ ስናደርግ ዳውንሎደ አደረግን ማለት ነው፡፡ 

ከ YouTube ላይ ቪዲዮችን ለማውረድ/ዳውንሎደ ለማድረግ ተጨማሪ ለዳውንሎድ ማድረጊያ ተብለው የተዘጋጁ ሶፍተትዌሮች ያስፈልጉናል፡፡ ከ ለማውረድ ከሚያገለግሉ ሶፈትዌሮች መከካል Internet Download Manager (IDM) በብዙዎች ዘንድ ተመራጭ ነው፡፡ ግን እሱ ብቻ ነው ዳውንሎደ ማድረጊያ ማለት አይደለም፡፡ በዛሬው ቱቶሪያላችን ከ ደውንሎደ መማድረጊያ ሶፍትዌሮች ሶስቱን እናያለን፡፡ 

Internet Download Manager (IDM)

በብዙዎች ዘንድ ተመራጭ እና ተወዳጅ ነው ፡፡ከቪዲዮ ባሻገር የተለያዩ የፋይል አይነቶችን ዳውንሎድ ማድረግ ይችላል፡፡ ነፃ ሶፍትዌር አይደለም ፡፡ይህን ሶፍትዌር የሚያመርተው ድርጅት ሶፍትዌሩን ለ 30 ቀን የሙከራ ጊዜ ይሰጠናል ከተባለው ቀን በኋላ ከተመቸን እንድንገዛ ካልተመቸን ደግሞ ከኮምፒውተራችን እንድናሰስወግደው አድርጎ ነው የሚሰራው፡፡እንደ ሶፍትዌሩ አምራች ከሆነ ኮምፒውተራችን ላይ ከተጫነ ከ 30 ቀን በላይ አያገለግለንም ማለት ነው፡፡ በእኛ ሀገር ሁኔታ በኢንተርኔት አማካኝነት መገበያየት ስለማንችል ያለን አማራጭ ሶፍትዌረን ለ 30 ቀን ተጠቅመን ማስወገድ ወይንም ሶፍትዌሩን ክራክ በማድረግ የአግልግሎት ጊዜውን ማስቀጠል ነው፡፡እዚህ ጋር ክራክ ማድረግ ማለት ሶፍትዌሩን ሳንገዛው አንደ ገዛነው ማድረግ ማለት ነው፡፡

 የ  IDM አጫጫን 

1. መጀመሪያ IDM ዳውንሎድ ያድርጉ (IDM የሚለውን ክሊክ በማድረግ ዳውንሎድ ያድርጉ)
2. ብራውሰራችንን እንዝጋ 
3. ዚፕ ፈይሉን ይክፈቱት ከዛም ኤክስትራክት የድርጉት 
4. Setup የሚለውን አቃፊይክፈቱ
5.  idman615 የሚለውን እንደገና ይክፈቱ
6. Accept ሚለውን ይምረጡ
7. ኢንስታሌሽኑ አስኪያልቅ ድረስ Next የሚለውን መጫን
              * ክራክ እንዴት እንደምናደርግ Installation የሚለውን በመክፈት ማንበብ ይቻላል
ዳውንሎድ አደራረግ

የተለያዩ አይነት ፋይሎችን ማውረድ እንደሚችል ጠቅሰናል እንደ ምሳሌ ግን የምናየው ቪዲዮ ፋይሎችን እንዴት እንደምናወርድ ነው፡፡

 1. YouTubeን እንከፍታለን
 2. የምንፈልገውን የቪዲዮ ስም በመፈለጊያ ሳጥን ውስጥ እንፃፍለት ቀጥሎም Search ውይንም ኢንተርን መጫን
 3. ከሚመጡት የቪዲዮ ዝርዝሮች መካከል የምንፈልገው ላይ ክሊክ በማድረግ መክፈት
4. ቪዲዮው ሎድ አድርጎ መጫወት ሲጀምር ከቪዲዮው ማጫወቻ ሳጥን ከላይ በቀኝ በኩል Download video የሚል ይመጣልናል ቀጥሎም የምንፈልገውን የፋይል አይነት በመምረጥ Start now ማለት ነው 5. ዳወነንሎድ አደርጎ አእስኪጨርስ እንደ ፋይሉ መጠን እና እንደ ኢንተርኔቱ ፍጥነት ጊዜ ይወስዳል 6. ዳውንሎደ አድርጎ ሲጨርስም መጨረሱን ይገልጽልናል
7. እኛ ካልቀየርነው በስተቀር ዳውንሎድ የሚያደርጋቸውን ፋይሎች በ Downloads ፎልደር/አቃፊ ውስጥ ነው የሚያስቀምጠው ፤ ለጊዜው ዳውነሎደ ያደረግነው ቪዲዮ ስለሆነ ዳውንሎደ የደረግነውን ፋይል የምናገኘው Downloads ---> Videos የሚለው ፈልደር ውስጥ ይሆናል ማለት ነው፡፡

Free Download Manager (FDM)

FDM እንደ IDM ዳውንሎደ ለማድረጊያ ሶፍትዌር ነው፡፡ በነፃ ደውንሎድ የሚደረግ ሲሆን እስከፈለግነው ጊዜ ድረስ ከራክ ማድረግ ሳያስፈልገን የምንጠቀምበት ሶፍትወዌር ነው፡፡

 FDM ከ IDM የሚለየው በነፃ የሚገኝ መሆኑ እና በተጨማሪ የ ቶረንት ፋይሎችን ማውረድ መቸላ ነው፡፡ ስለ ቶረንት ፋይሎች በሌላ ቱቶሪያል አሳያችኋለው፡፡ 

FDMን ከ www.freedownloadmanager.com ላይ በቀጥታ በመግባት Download የሚለውን ታብ በመጫን የምንፍልገውን ቨርሽን ዳውንሎድ ማድረግ እንችላለን፡፡ ዳውንሎደ አድርገን ከጨረስን በኋላ ከላይ ለ IDM በተጠቀምነው መንገድ በተመሳሳይ ሁኔታ ኢንስታል ማድረግ፡፡ ኢንስታል አድርገን ከጨረስን በኋላ ልክ እንደ IDM፤ YouTube በመክፈት የምፈልገውን ቪዲዮ ከከፈጥን በኋላ ከቪዲዮ ላይ በግራ ጠርዝ በኩል Download የሚል ያመጣልናል እሱን ክሊክ በማድረግ ዳውነሎዱን ማስጀመር፡፡፡ ዳውንሎድ አድርጎ ሲጨርስ በተመሳሳይ መልኩ ዳውኖዳችንን መጨረሱን ይገልጽልናል፡፡
XiloSoft YouTube Downloader 

ይሄኛው ሶፍትዌር ስራው YouTube ብቻ ቪዲዮችን ዳውንሎደ ማድረግ ነው፡፡ በነፃ ዳውንሎድ የሚደረግ ሲሆን ከተጫና በኋላ እንደ ቀደምቶቹ ቨዲዮችን በብራውሰራችን ፈልገን ሳይሆን የምናወርደው በራሱ በሶፍትወሩ በመጠቀም ነው፡፡

 XiloSoft YouTube Downloader (ክሊክ ያድርጉት )  ዳውንሎደ በማድረግ ከላይ በተጠቀሱት መንገድ ኢንታል ማድረግ፡፡ ዴስክቶፓችን ላይ የተፈጠረውን XiloSoft YouTube Downloader ሾርትከት መክፈት ወይንም በተለመደው አካሄድ All Programs በመግባት መክፈት የቻላል ፡፡ ቀጥሎም ሶፍተዌሩ ውስጥ በሚገኘው የመፈለጊየ ሳጥን ውስጥ የምንፈልገውን ቪዲዮ ስም በመፃፍ ቪዲዮችን መፈለግ፡፡ የምንፈልገውን ቪዲዮ መርጠን ማጫወት ስንጀምር ከለያ ሜኑ ባር ላይ ከተዘረዘሩት ምልክቶች መካከል መጀመሪያ ላይ የሚገኘውን የወደታች ቀስት መጫን ቅስቱን ስንጫን በቀጥታ ዳውንሎድ ማድረግ ይጀምራል ማለት ነው፡፡ የዳውንሎዳችንን ሁኔታ ለማየት በግራ በኩል ከተዘረዘሩት ሜኑዎች ውስጥ Downloads የሚለውን በመጫን ምን ላይ እንደ ደረሰ ማወቅ ይቻላል ሲጨርም መጨረሱን ይነግረናል፡፡ በተጨማሪ አንዱ ዳውነሎድ ሳያልቅ ሌሎችን ማሰጀመርም ይቻልል፡፡

Read more >>

የኮምፒውተር ቨይረስ /Malware/ ምንድነው ? ክፍል ሁለት


ቫይረስ /Virus/ 

የኮምፒውተር ቫይረስ እራሱን ሌሎች ፋይሎች ላይ በማጣበቅ የሚያባዛ እና ተላላፊ ማልዌር ነው፡፡ ቫይረስ እራሱን ከተለያዩ ሶፍትዌሮች ጋር ባማጠባቅ እንደ ወርድ ዶኩሜንት ሊሆን ይችላል እኛ ፐሮገራሞቹን ስንከፍት እሱም አብሮ በመቀስቀስ የሚራባ ነው፡፡ በተጨማሪም ኔትዎርክ እና አንተርኔትንም ጨምሮ ማለት ነው፤ በፈላሽ ዲስክ፤ሜሞሪ ካርደ እና ሲዲዎችን በመጠቀም ይተላለፋል፡፡
 ቫይረስ እንደሌሎቹ ማዌሮችን ኮምውተራችን በመበከል ኮምውተራችን ፍጥነቱን ይቀንሳል፤ ዳታ ያጠፋል ዋይንም ይሰርቃል፡፡ ከበድ ያሉ ቫይረሶች የክፒውተራችንን ሃረድዋር ጭምር ሊጎዱ ይችላሉ፡፡ ለምሳሌ ሃረድ ዲስክን በመጉዳት ኦፐሬቲንግ ሲይሰተማችን ክራሽ እነዲዲርግ ያደርጋሉ፡፡ 

ወርም/Worm/ 

ወርሞች በአብዛኛው ተንሰራፍተው የሚገኙ ማዌሮች ናቸው፡፡ በኔትዎርክ አማካኝነት እራሳቸውን ችለው የኦፐሬቲንግ ሲይስተማችንን ድክመት በመጠቀም የሚባዙ ናቸው፡፡ ብዙ ጊዜ ኔትዎርክን በማጨናነቅ የእንተርኔት ፍጥነት ይቀንሳሉ ፤ የኮምፒውተራችን ፕሮሰሰር በአላስፋለጊ ትዛዞች በማጨናነቅ ኮምውተራችን ቀርፋፋ ያደርጋሉ፡፡
ከቫይረስ ጋር የሚለያቸው ወርሞች የሰዎችን ድጋፍ ሳያስፈልጋቸው እራሳቸውን ማባዛት ከመቻላቸው በላይ በኢሜሎች አታች ተደርገው ወደ ኮምፒውተራችን ሊገብ ይችላሉ፡፡ ቫይረስ ግን ለመባዛት የግድ እኛ የተበከለውን ፍላሽ ዲስክ መክፈት ይንም የተበከለ ወርድ ፋይል መክፈት ይኖርብናል፡፡ 

በማልዌር የተጠቁ ኮምፒውተሮች የሚያሳያቸው ምልክቶች 

ማልዌሮች የሚያደርሱት ጉዳት እና ምልክት እንደ ማልዌሩ አይነት፤እንደ ኮምፒውተሩ አይነት እና እነደ ሚጠቀመው የ ኦፐሬቲንግ ሲሰይሰም ቢለያይም አብዛኛው ጊዜ ግን አንድ ኮምፒውተር በማልዌር ሲጠቃ ከስር የተገለጹትን ምልክቶች ያሳያል

  • የኮምፒውተር ፍጥነት መቀነስ 
  • የኢንተረኔት ፍጥነት መቀነስ ( የኢንተርኔ ፍጥነት የቀነሰው ከ ኢንተርኔ አገልግሎት ከሰጠን አካል አለመሆኑን እረግጠኛ መሆን የኖርብናል) 
  •  የዌብ ብራውሰራችን ማዝገም 
  • ከእኛ እውቅና ውጪ በተለያየ ስም የተፈጠሩ ፈይሎች ወይን የተደበቁ ፋይሎች 
  •  የማናውቀው አይኮን ዴስክቶፓችን ላይ ሲገኝ 
  •  ፕሮገራሞች ካለእኛ ትዛዝ ሲከፈቱ ወይንም ሲዘጉ 
  •  እኛ ያላክነው ኢሜይል ተልኮ ከሆነ 
  •  ፌስቡክ ላይ እኛ ፖስት ያላደረግነው እና ካልታወቀ ምንጭ በእኛ ስም ፖስት የሚደረግ ከሆነ 
  •  የዴስክቶፕ ከለር መዛባት 
  •  አንዳድ ፕሮገራሞች አልከፍት ማለት በተለይ ታስክ ማናጀር አልከፈት ካለ ኮምፒውተራችን በማልዌር ተጠቅቶ ሊሆን ሰለሚችል ከተች የተገለጹትን መፍትሄዎች መተግበር ያስፈልጋል

 እርምጃዎች እና ጥንቃቄዎች 

ማልዌሮች ኮምፒውተራችንን በመበከል አደጋ ከማድረሳቸው በፊት አስፈላጊውን ጥንቃቄ በማድረግ የሚፈጠረውን ችግር በከፍተኛ መልኩ መቀነስ ይቻላል፡፡ አንዴ ገብተው ጉዳት ካደረሱ በኋላ ግን ወደኋላ መመለስ በጣም አዳጋች ነው የሚሆነው ስለዚህ ቅድመ ጥንቃቅ ማድረገ የተሸለ አማራጭ ነው፡፡ 
  •  ምንጊዜም አንቲቫይረስ መጠቀም 
  •  የምንጠቀምባቸው አንቲቫይረሶች ተአማኝነት ያላቸው መሆኑን ማረጋገጥ ይኖርብናል 
  •  በተቻለን መጠን አንቲቪረሳቻንን አፕቱዴት ማድረግ 
  •  ቀላል የሆኑ በነጻ ዶወንሎደ አድርገን የምንጠቀምባቸው አንቲቫይረሶቸ 
ዳውንሎድ የምናደርገው ሶፍትዌር በተለይ ቶረንት ፋይሎችን ከመክፈታችን በፊት ስካን ማድረግ ከማናውቀው አካል በኢሜላችን የሚላኩ የተላያዩ ዳውንሎድ ሊንኮችን ከመክፈት መቆጠብ ፤በተወሰነ ጊዜ ልዩነት ኮምፒውተራችንን ፉል ስካን ማድረግ፡፡



ምንጭ ከተለያዩ ዌብሳይቶች
 
Read more >>

ShareThis